ታሪካችን
ለብዙ እናቶች እና እህቶቻችን በአቅማቸው ስራን ፈጥረው ሃገራቸውን እና ህይወታቸውን ለማሻሻል ለሚተጉ ስራ ፈጣሪዎች የአቅማችንን በማበርከታችን ትልቅ ክብር እና ኩራት ይሰማናል።
ድርጅታችን ዛግ ትሬዲንግ (ZAG Trading) ሁልጊዜም ለሀገር በቀል ፈጠራዎች ቅድሚያ በመስጠት፣ አነስተኛ ስራ ፈጣሪዎች በቴክኖሎጂ ታግዘው ውጤታማ እንዲሆኑ ይሰራል። የእኛ ማሽኖች በጥራት፣ በፍጥነት እና በአስተማማኝነት የተገነቡ ናቸው።